giziew.org

በዚህ ዕትም

ከአዘጋጆች ብዕር

“ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ”

የጌታችንና የመድኃኒታችን ክርስቶስ የምድር አገልግሎት ወደመጠናቀቂያው ሲቃረብ ደቀመዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው ስለ ዳግም ምፅዓቱና ስለ ፍጻሜ ዓለም ጠይቀውት ነበር። መድኃኒዓለምም ሁኔታውን በዝርዝር ካስረዳቸው በኋላ የምፅዓቱን

Read More »
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

መጽሐፍ ቅዱስ እና ታሪኩ ፩

መጽሐፍ ቅዱስ ከየት መጣ? በምን ቋንቋስ ተጻፈ? የመጀመሪያዎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፎች ዛሬ የት ይገኛሉ? … ይህ ተከታታይ ጽሑፍ ምላሽ ይሰጣል

Read More »
ቤተሰብ

ቤተሰብና ትዳር

ትዳር የተለየ እንክብካቤን የሚጠይቅ የሁለት ሰብዓዊ ፍጡሮች አንድነት ነው

Read More »
ልዩ ልዩ

“የዘር ጥላቻ”

“በአንተና በሴቲቱ፣ በዘርህና በዘሯ መካከል፣ ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፤ አንተም ተረከዙን ትቀጠቅጣለህ”

Read More »
ጥያቄና መልስ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ገና ዛፍ ምን ይላል?

ጥያቄ፤ በኤርምያስ 10፡3-4 ላይ ስናነብ የምናገኘው ክፍል ስለ ገና ዛፍ ይሆን የሚናገረው? መልስ፤ በቅድሚያ ጥቅሱን እንመልከት፤ እንዲህ ይላል፤ “የአሕዛብ ልማድ ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥

Read More »
ልዩ ልዩ

ሕዝቤ ቢጸልይ

በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ምወደው ከልቤ አቅንቶ ቢያይ ወደላይ ቢጠይቅ ከሰማይ ቢፈልግ የኔን ፊት ከክፉ ቢመለስ ከርኩሰት ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ እሰማዋለሁ እኔ አምላክ እባርከዋለሁ ያለ ልክ፡፡

Read More »